የኢትዮጵያ እንስሳት ሃኪሞች ማህበር አመታዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ እንስሳት ሃኪሞች ማህበር አመታዊ ጉባኤውን ህዳር 17 ቀን 2013 ዓ.ም በበይነ መረብ አማካኝነት አከናውኗል፡፡ ጉባኤው ተፈጥሯዊ የአደጋ ስጋቶች በእንስሳት ሐብት እና ጤና ላይ ያላቸው ተፅእኖ በሚል መሪ ሃሳብ ተከናውኗል፡፡ በጉባኤው ላይ ከቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፎች እና ከተደረጉት ጥልቅ ውይይቶች በመነሳት የሚከተሉት አንኳር ሃሳቦች ተለይተዋል፤ EVA National Conference የእንስሳት ጤና ጥበቃ...